Asefash Sisay – Asa Berenda – አሰፋሽ ሲሳይ – አሳ በረንዳ – New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Asefashsisay #Asaberenda #amharicmusic #wellomusic #wello #Dessie #አሰፋሽ_ሲሳይ #አሳ_በረንዳ #newethiopianmusic #የወሎ_ሙዚቃ #asefashsisynewmusicvideo
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+:
Facebook:
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2019: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords
33429 Views 601 Likes
ባህል አጠባበቅ አንደኛ👌
እውነቴን ነው ባህሉን ጥርት አድርገሽ ነው ያወጣሽው መልካም እድል
በቃ የማንም አዝማሪ እየመጣ ወሎ ወለል ብለሽ ቅሪ ደና ነገር እንኳ ቢዘፍኑ ጥሩ ስንት ታሪክ ስንት ባለ ታሪክ ህግን በሞላበት ምድር መርሀባ ጀባ አርገውት ቀረ ዘፈኑን ገደል ግቢ አዝማሪ በመጤ ሽርጥ በመጤ ሻርብ ቱ ብትሞች ይሻልሻል ቆሻሻ አዝማሪ
የሰው ባህል አታጥፍ አይናችሁ ይጥፍ እና ለናተ ወሎ ማለት ከሀይቅ ደሴ ናው??????? ማንን ይወክላል የለበሱስ ሽርጥ ተንታን መቅደላን ወግ ዲን ወረኢሉን. አማራ ሳይንትን ራያን ሰቆጣን. ደላታን የጅን ላስታን ቡግናን የቱን ነው የሚወክል መሀይም አዝማሪ 🤑🤑🤑🤑🤑🤑
It's amazing job good luck asuye❤
ምርጥ ስራ ነው በርቺ ውዴ
Good jop girl betam dess tlalachu❤❤❤❤
መርሀባሽ ይጥፉ ስት ታረክ እያለ ከዝሕ ቃል ውጭ ሌላ አታውቁም በጫት የዴነዘዛችሁ😡
❤❤❤❤❤❤❤
desss ymil berchiii wednwal
በጣም ያምራል ሸጋዋ
Amhara Teraraw❤💪❤️
መሌው ና ❤ ወሎዬው ና ዋውውውው🎉
Wow yene wudi berchi wow newu
ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው በሌላ ስራ ደግሞ እንጠብቅሻለን በርች ያገሬ ልጅ❤❤❤❤❤❤😊
አሴ በርቺ በጣም ያምራል ሌላ ስራ እንጠብቃለን!!!
💚💛❤👌❤❤
ሴት ልጅ የባሏን ሽርጥ መልበስ የወሎ ውድ ባህል ነው በደንብ ገልፀሽዋል❤❤❤❤
ምርጥ ስራ መሌው ና ያሲኖ መልካም ሰው❤❤❤
ኸረ ወዳ አሪቲ በሜካፕ ቀልደኛ የወሎ ሹርባ ላይ ደግሞ ያን ያህል ዊግ አይበዛም ዶቄታም 😂
12345678
ሞቅ ብሎ ልብን የሚያሞቅ ስራ! ምርጥ ስራ!!!
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው
እሚገርም የሀገራችን ምርጥ ባህል በርችልን እህታችን
😊😊😊
ባጣም ደስ የሚል ስራ ነው ❤❤❤
Wow behiwote endezih ayinet music ayiche alawukim betam serteshiwal
ስት በሽተኛ አለ ወሎ ሲባል የሚታመም
ሁሌም ወሎ ❤️
Wow edndezih ayinet music ayichem semichem alawuk sow berchi konjit
እዝጎ ቅሌት❤
wow❤❤❤❤
የኔ ወሎየ በጣም አሪፈ ሰራ ነው ❤❤❤
❤❤❤
አሸወይና ነው
ኩልል ብሎ እየተንቆረቆረ ከጆሮ አልፎ ለብ ላይ ሲደርስ እርፍ የሚያደርግ የጀማሪ የማይመስል ተወዳጅ ድምፅ ሙዚቃውን የሚመጥን ቀረፃ እና ቅንብር የደጋጎቹን አሻፈረኝ ላለ ደግሞ ፊት ለፊት ገጥመው ሱሪውን የሚያስወልቁትን የእነ አያ ሙሌ መድር የማርየ የባህሩ ቃኘን የዎሎዮችን በህል በድንብ መግለፅ የሚችል በርቱልን ጥንክሩልን ደግማችሁ ኑልን የሚያሰኝ ድንቅ ስራ ነው፡፡ ህዙቡን በማክበራአችሁ እናም አክበረናችኋል፡፡
ዋው በጣም ምርጥ ሙዚቃ
ያሰን ሞላ broye ጓደኛየ ክሊፑን አሳምረኸዋል ይመችህ ጓደኛየ
💙💖💙 💙💚💙